የአዉሮጻዉ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 16.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዉሮጻዉ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ጋዜጣዊ መግለጫ

በኢትዮጽያ ለሚካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ የአዉሮጻዉ ህብረት ታዛቢ ቡድን መሪ አዲስ አበባ የገቡ መሆናቸዉ ሲታወቅ

default

በሶስት ቀናት ጉብኝታቸዉ የመንግስት ባለስልጣናትን እና የተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎችን አነጋግረዋል። የቡድኑ መሪ ዛሪ በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ጌታቸዉ ተድላ በቦታዉ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ