የአዉሮጳ ኅብረት የሙስና ዘገባ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአዉሮጳ ኅብረት የሙስና ዘገባ

የአዉሮጳ ኅብረት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነዉን የሙስና ዘገባ ሰሞኑን ብራስልስ ላይ ይፋ አድርጓል።

default

በ28 አባል ሃገራት ያለዉን የሙስና ሁኔታ ያጠናቀረዉ ይህ የኅብረቱ ኮሚሽና ጥናታዊ ዘገባ ሙስና በአዉሮጳ ኅብረትም እየተስፋፋ በመሄድ ላይ መሆኑን አመልክቷል። በዚህ ምክንያትም የኅብረቱ አባል ሃገራት በዓመት አንድ መቶ ሃያ ቢሊዮን ዩሮ በሙስና እንደሚያጡ አስታዉቋል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic