የአዉሮጳ ኅብረት ለአባላቱ ድጋፍ እሰጣለሁ አለ | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 18.03.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ እና ጀርመን

የአዉሮጳ ኅብረት ለአባላቱ ድጋፍ እሰጣለሁ አለ

ከሚወስዷቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ጎን ለጎን ህብረቱ የከፋ የኢኮኖሚ  ጉዳት ለሚያጋጥማቸው አባል ሃገራቱ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:03

የከፋ የኢኮኖሚ ጉዳት ለሚያጋጥማቸው አባል ሃገራት ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነዉ

የኮረና ተዋሕሲ ክፉኛ እየተሰራጨበት ባለበት አውሮጳ፤ የሕብረቱ አባል ሃገራት የተዋህሲውን ስርጭት ለመግታት ከሚወስዷቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች ጎን ለጎን ህብረቱ የከፋ የኢኮኖሚ ጉዳት ለሚያጋጥማቸው አባል ሃገራቱ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። ተዋህሲው ክፉና የተሰራጨባቸው አብዛኞቹ አባል ሃገራት ድንበሮቻቸውን ከመዝጋት ባሻገር ዜጎቻቸው ከቤት እንዳይወጡ የሚያስገድዱ ክልከላዎችን መጣል ጀምረዋል።


ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ
 

Audios and videos on the topic