የአዉሮጳ ኅብረትና የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ | ዓለም | DW | 11.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የአዉሮጳ ኅብረትና የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የአዉሮጳ ኅብረትና የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈዉ ቅዳሜ ጀምሮ የሚጸና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ የዓለም መገናኛ ብዙኃን ትኩረት እንደሳበ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:20 ደቂቃ

የአዉሮጳ ኅብረትና የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ


መንግሥታትና የዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ መንግሥት የተነሳበትን ተቃዉሞ ለማስቆም የደነገገዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚመለከት የሚወስዱትን አቋም ገና በግልፅ ባያሳዉቁም የአዉሮጳ ኅብረት ቃል-አቀባይ ባወጣዉ አጭር መግለጫ ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሠረታዊዉን  የዲሞክራሲና የፖለቲካ መብቶችን መገደብ የለበትም ብሎአል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ 


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ   

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች