የአዉሮጳ ኅብረትና የሶማሊያ ጥቃት | ዓለም | DW | 26.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአዉሮጳ ኅብረትና የሶማሊያ ጥቃት

በሶማሊያ በሸማቂ እስላማዊ ታጣቂዎች የሚሰነዘረዉ ጥቃት ቀጥሏል። የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፤ ታጣቂዎቹ ከተሞችን መቆጣጠሩን ገፍተዉበታል።

..ሚሼል በባይደዋ..

..ሚሼል በባይደዋ..

በመቃዲሾ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ላይ እየደረሰ ያለዉን ጥቃትም የአዉሮጳ ኅብረት የሰብዓዊና የልማት ርዳታ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሉዊ ሚሸል ኮንነዋል። በጥቃቱ ለተገደሉ የቡሩንዲ ወታደሮች ቤተሰቦችም ሃዘናቸዉን ገልፀዋል።