የአዉሮጳ ሕብረት ድጋፍ፤ ኬንያ | አፍሪቃ | DW | 23.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአዉሮጳ ሕብረት ድጋፍ፤ ኬንያ

ሕብረቱ ድጋፉን ያቋረጠዉ የኬንያ መንግስት ፀጥታ አስከባሪዎች በደን በተሸፈኑ አካባቢዎች በሚኖሩ ጎሳ አባላት ላይ ይፈፅሙታል የተባለዉን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:17

የአዉሮጳ ሕብረት ድጋፍ፤ ኬንያ

የአዉሮጳ ሕብረት ለኬንያ መንግሥት ይሰጠዉ የነበረዉን የ35 ሚሊዮን ዩሮ የተፈጥሮ ሐብት ማስጠበቂያ  ርዳታ አቋረጠ።ርዳታዉ የኬንያ መንግሥት የዉኃ እና የከባቢ ዓየርን ለመጠበቅ ለነደፈዉ ዕቅድ የሚዉል ነበር።ሕብረቱ ድጋፉን ያቋረጠዉ የኬንያ መንግስት ፀጥታ አስከባሪዎች በደን በተሸፈኑ አካባቢዎች በሚኖሩ ጎሳ አባላት ላይ ይፈፅሙታል የተባለዉን የሰብአዊ መብት ረገጣ በመቃወም ነዉ።የኬንያ መንግሥት በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰዉን ግድያና በደል እንዲያቆም የተለያዩ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ሲያሳስቡ ነበር። 

ሐብታሙ ስዩም

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች