የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ወደ ኢትዮጵያ አለመላኩ | ኢትዮጵያ | DW | 08.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ወደ ኢትዮጵያ አለመላኩ

በመጭዉ ግንቦት ወር በኢትዮጵያ በሚካሄደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን የማይልክ መሆኑ እየተገለፀ ነዉ።


ሕብረቱ በጎርጎረሳዉያኑ 1997 እና በ2002 ዓ,ም የተካሄደዉን ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ታዛቢዎችን ልኮ ከገመገመ በኋላ ታዛቢዎች ባቀረቡት ዘገባዎች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዉዝግብ ዉስጥ ገብቶ እንደነበር ይዘነጋም። የአዉሮጳ ሕብረት በኢትዮጵያ ግንቦት ወር በሚካሁደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ ላይ ለምን ይሆን ታዛቢዎችን የማይልከዉ። ዘጋብያችን የአዉሮጳ ሕብረት የዉጭ ግንኙነት ክፍል ቃል አቀባይን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ