የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ

ሕብረቱ ከዚሕ ቀደም በሩሲያ ላይ የጣለዉ ማዕቀብ ለተጨማሪ ስድስት ወር እንዲራዘም መሪዎቹ ወስነዋል። ከዚሕም በተጨማሪ የሶሪያን ጦርነት፤ወደ አዉሮጳ የሚገቡ ስደተኞችን እና የዩክሬንን ጉዳይ አንስተዉ ተወያይተዋልም

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:40 ደቂቃ

የአዉሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ለጎርጎሪያኑ 2016 የመጨረሻ ያሉትን ጉባኤያቸዉን ትናንት ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ አድርገዋል።ጉባኤተኞች ከሕብረቱ አባልነት ለመዉጣት የወሰነችዉን  ብሪታንያን ለማሰናባት የሚያስፈልገዉን ሒደትና መርሕን አፅድቀዋል።ሕብረቱ ከዚሕ ቀደም በሩሲያ ላይ የጣለዉ ማዕቀብ ለተጨማሪ ስድስት ወር እንዲራዘም መሪዎቹ ወስነዋል። ከዚሕም በተጨማሪ የሶሪያን ጦርነት፤ወደ አዉሮጳ የሚገቡ ስደተኞችን እና የዩክሬንን ጉዳይ አንስተዉ ተወያይተዋልም።ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች