የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔ ያፍሪቃ ቀንድና ሶሪያ | ዓለም | DW | 15.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔ ያፍሪቃ ቀንድና ሶሪያ

ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል

default

ካትሪን አሸተን

የአዉሮጳ ሕብረት በጦርነትና በድርቅ የሚታበጠዉን የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚከታተለዉ አስታወቀ።የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ለአፍሪቃ ቀንድ የነደፈዉን ልዩ መርሐ-ግብር የሕብረቱ አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት አፅድቀዉታል።ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴን በስልክ አነጋግሬዉ ነበር።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሀመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች