የአዉሮጳ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር | የባህል መድረክ | DW | 23.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የአዉሮጳ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር

ለ 59ኛ ግዜ የተካሄደዉ የአዉሮጳ ሀገሮች የሙዚቃ ዉድድር መድረክ፤ ደማቅ በሆነ የሙዚቃ ዉድድር የኦስትርያ 290 ነጥብን በማግኘት፤ እስከ ዛሪ በዉድድሩ ከተመዘገቡ የአሸናፊነት ነጥብ በአብላጫነት፤ የአራተኛ ደረጃን መያዙ ተነግሮለታል። የአዉሮጳ ሀገሮች የሙዚቃ ዉድድር « ዩሮቪዥን ሶንግ ኮንቴክስት» የሩብ እና የግማሽ ፍፃሜ ማጣርያ ዉድድር ከተደረገ በኃላ ግንቦት ሁለት ቀን ቅዳሜ ምሽት 26 የተለያዩ አዉሮጳ ሀገራት የተወዳደሩበት፤ በዓለም የተለያዩ ሀገራት በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት የተከታተሉት ዉድድር ደማቅ ነበር።

Audios and videos on the topic