የአዉሮጳዉ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዘገባ በተንታኝ እይታ | ኢትዮጵያ | DW | 09.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአዉሮጳዉ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዘገባ በተንታኝ እይታ

የግንቦት 2002 ዓ ም፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫን የታዘበው አንድ መቶ ሰባ አባላት የነበሩትን የአውሮጳ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድንን የመሩት ታይስ በርማን ትናንት የመጨረሻውን የቡድኑን ዘገባ በብራስልስ አቅርበዋል።

default

የዘገባውን ይዘት እና አንደምታውን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ውዝግብ መፍትሄ የሚያፈላልገው የክራይስስ ግሩፕ በናይሮቢ የሚገኙትን የምስራቅ አፍሪቃ ተንታኝ ኧርንስት ያን ሆግንዶርንን በስልክ አነጋግሬአቸዋለሁ።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic