የአወሮፓና የአሜሪካን የመረጃ ልውውጥ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአወሮፓና የአሜሪካን የመረጃ ልውውጥ

በዚህ ሳምንት ሰኞ ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮፓ ባንኮች የገብዘብ ዝውውርን የሚመለከት መረጃ ዩናይትድ ስቴትስ በይፋ እንድታገኝ በሚያስችላት ፈቃድ ተስማምተዋል ።

default

በስምምነቱ መሰረት በእንግሊዘኛው ምህፃር SWFIT ከተባለው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የባንኮችና የፋይናንስ ተቋማትን አሀዛዊ መረጃዎች ከሚያስተላልፈው ማዕከል ዩናይትድ ስቴትስ የምትፈልገውን መረጃ ማግኘት ይፈቀድላታል ።

ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች