የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪው ኢትዮጵያዊ ጥረትና ዉጤት | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪው ኢትዮጵያዊ ጥረትና ዉጤት

የድሬዳዋዉ ነዋሪ አቶ በያን መለስ የተፍጥሮ አደጋን በተፈጥሮ ዛፍ ለመመከት መጣር ከጀመሩ ዘንድሮ አስራ-አንደኛ አመታቸዉን ይዘዋል። በ1998 ድሬዳዋን ባጥለቀለቀዉ ጎርፍ ሰባት የቤተሰብ አባሎቻቸዉን ያጡት አቶ በያን ተመሳሳይ አደጋ እንዳይደረስ እንደመከላከያ ያዩት ጎርፍ የሚያልፍበትን አካባቢ በዛፍ ማልበስ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:09

ጎርፍ መሰሉን አደጋ ለመቋቋም የአቶ በያን ምክር፣ "ዛፍ ትከሉ» ይሰኛል።

የተከሏቸዉ ችግኞች ዛሬ አድገዉ የቁሻሻ መጣያ የነበረዉን አሸዋማ አካባቢ ወደ ደንነት ቀይረዉታል። ወደ ድሬዳዋ የተጓዘዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የአቶ በያንን ጥረትና ዉጤት በዛሬዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅታችን ባጭሩ ይቃኛል።

 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሀመድ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች