የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ ምሥረታ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 01.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ ምሥረታ

ባለፈዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ናይሮቢ ኬንያ ላይ የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤዉ ዋና ዓላማም የዓለማችንን የአካባቢ ተፈጥሮ ክብካቤ ከዘላቂ ልማትና ኤኮኖሚ ጋ በማዛመድ በቀጣይ በበላይነት የሚከታተለዉን አካል ማለትም የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ UNEAን ለመመሥረት ነዉ።

Audios and videos on the topic