የአካል ጉዳተኞች ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 09.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአካል ጉዳተኞች ጥያቄ

በተለይ አሁን በስፋት በሚካሄደው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጠው አካል ጉዳተኞች ጠይቀዋል ።

Frau im Rollstuhl


በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የሚገነቡ ህንጻዎች የአካል ጉዳተኞችን እንቅሥቃሴ ታሳቢ አለማድረጋቸው አካል ጉዳተኞችን ላይ ለልዩ ልዩ ችግሮች እየዳረጉ ነው ። ይህ ችግር እንዲወገድ በተለይ አሁን በስፋት በሚካሄደው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ትኩረት እንዲሰጠው አካል ጉዳተኞች ጠይቀዋል ። መንግሥት በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሠራሁ ነው ይላል ። ፀሐይ ጫኔ ዝርዝር ዘገባ አላት ።
ፀሐይ ጫኔ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic