የአእምሮ ጤና አሳሳቢ ችግር | ጤና እና አካባቢ | DW | 26.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአእምሮ ጤና አሳሳቢ ችግር

በኢትዮጵያ ከሶስቱ አንዱ በህይወቱ በሆነ አጋጣሚ በአዕምሮ ህመም እንደሚሰቃይ ሰሞኑን የወጣ አንድ ዘገባ አመለከተ።

default

የአንጎል ሴል

ኢትዮጵያ ወደ80 ሚሊዮን ለሚገመተዉ ህዝቧ ያሏት ሰላሳ ስድስት የአዕምሮ ጤና ሃኪሞች ነዉ። ዶክተር መስፍን አርአያ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ደግሞ ተጨማሪ አራት ሃኪሞች በያዝነዉ ዓመት ታህሳስ ወር ይመረቃሉ ያም ቁጥራቸዉን በጥቅሉ አርባ ያደርሰዋል። ሰሞኑ የአዕምሮ ጤና የሚታሰብበት ወቅት ነዉና ትኩረታችንን እሱ ላይ አድረገናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ