የአንጎላ የርስበርስ ጦርነት ያበቃበት ፭ኛው ዓመት | አፍሪቃ | DW | 07.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአንጎላ የርስበርስ ጦርነት ያበቃበት ፭ኛው ዓመት

የአንጎላ የብዙ አሠርተ ዓመት የርስበርስ ጦርነትን ያበቃው የተኩስ አቁም ደምብ በተግባር ከተተረጎመ ከሦስት ቀናት በፊት አምስት ዓመት ሆኖታል። በዚሁ ተኩስ አቁም ተግባራዊነት የተገኘው ሰላም ሕዝቡ የጠበቀውን ሥርዓተ ዴሞክራሲ ምሥረታን አስገኝቶለት ይሆን?