የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ

የመርከቧ ባለቤቶች ከወንበዴዎቹ ጋር ድርድር መጀመራቸው ተዘግቧል ።ሆኖም ስለድርድሩ ይዘት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ።

default

የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች

የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች ባለፈው ቅዳሜ የጠለፉት አንድ ግዙፍ የሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ጫን መርከብ ሰሜን ሶማሊያ የባህር ዳርቻ መድረሱ ተዘግቧል ።