የአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው ተገለጠ | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው ተገለጠ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:03
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:03 ደቂቃ

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ  ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ። ከታሳሪዎቹ መካከል የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ አቶ አናንያ ሶሪ እንዲሁም ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ  ገርጂ እንደሚገኙ የአቶ አናኒያ ሶሪ ባለቤት ወይሮ ቤዛዊት ኃይለጊዮርጊስ በሥልክ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። 

ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች