የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ | ኢትዮጵያ | DW | 16.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ

አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ከታሰሩ ሶስት ወራት የሞላቸዉ የፓርቲዉ ሊቀመንበር ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንዲፈቱ የሚጠይቅ

default

►ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በአዲስ አበባ አካሄደ። የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች የተካፈሉበት ይህን መሰል ሰላማዊ ሰልፍ ከምርጫ 97ወዲህ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያ ሲሆን ሊቀመንበሯ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ደብዳቤም ለሀገሪቱ ጠቀላይ ሚንስትር ጽህፈተ ቤት ቀርቧል።

ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ሰልፉን ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic