የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር እሥራት መታሰቢያ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 29.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር እሥራት መታሰቢያ፣

ለ 2ኛ ጊዜ ወደ ወህኒ ከተወረወሩ ፣ አንድ ዓመት የሞላቸው የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣ እሥራት ፣ ህጋዊ መሠረት የሌለውና ፈጸሙ የተባለው ወንጀል ፤

default

ለእሥራት የሚያበቃቸው አይደለም ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ገለጡ። እነዚሁ የህግ ባለሙያዎች ወ/ት ብርቱካን እርምጃ የተወሰደባቸው በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት የሚያሰጉ የፖለቲካ ሰው በመሆናቸው ነው ሲሉ ጠቁመዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ