የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ፣ ያሠራጨው ደብዳቤ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 30.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ፣ ያሠራጨው ደብዳቤ፣

አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ፓርቲ ፤ በሽብርተኛነት ስም የታሠሩ አባላቱን ሌሎችም ዜጎች፤ ህገ-መንግሥታዊ መብታቸው ይከበር! ሲል፤

default

ለሀገሪቱ ጠ/ሚንስትርና ፕሬዚዳንት እንዲሁም ለሰብአዊ መብት ጥበቃ ድርጅቶች ግልጽ ደብዳቤ መጻፉን ከአዲስ አበባ ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ፣የመሠረታዊና የሰብአዊ መብቶች አለመከበር፤ የፖለቲካ ምኅዳሩ መጥበብ፤ የዴሞክራሲ መታፈንና ሌሎች የፖለቲካ ሂደቶችንና ዑደቶችን የዘረዘረበትን ደብዳቤ፤ የጠ/ሚንስትሩ ጽ/ቤትና የፕሬዚዳንቱ ቤተ-መንግሥትእንዳልተቀበሉት ተነግሯል።

ደብዳቤው ዛሬ፤ እንደገና፣ በይፋ፣ በፖስታ ቤት በኩል መላኩን የመድረኩ የሥራ አስፈጻሚና ፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሦ ጊዳዳ አብራርተዋል።

ታደሰ እንግዳው

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic