የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 15.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መግለጫ

መሪው ወይዘሪት ቡርቱካን ሚዴቅሳ የታሰሩበት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፓርቲው ህገ ደንብ ውጭ እየተንቀሳቀሱ ናቸው ያላቸውን ሀያ አንድ መስራችና ነባር የአመራር አባላቱን ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ።

default

ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ከታገዱት አባላት ውስጥ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ዶከተር ሽመልስ ተክለ ፃዲቅና አቶ ወሮታው ዋሴ ይገኙበታል ። ዛሬ የታገዱት አባላት በበኩላቸው የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ በስልጣን ባልጓል ሲሉ ከሰዋል ።

ታደሰ እንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ፣ሸዋዬ ለገሠ