የአንታርክቲካ በረዶ መቅለጥ በምድራችን ሊያስከትለው የሚችለው ጥፋት፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 21.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የአንታርክቲካ በረዶ መቅለጥ በምድራችን ሊያስከትለው የሚችለው ጥፋት፣

«ሳይንስን ወደ ተገቢ ቦታው እንዲመለስ ፣ የሥነ-ቴክኒክ ተዓምርም፣ የጤና አጠባበቅ ጥራትን እንዲያሳድግና ወጪን ለመቀነስ እንዲያስችል እናደርጋለን። የፀሐይን ኃይል፣ የነፋስንም በማጥመድ በአፈሩም በመጠቀም አውቶሞቢሎቻችን እንዲሽከረከሩ ፋብሪካዎቻችንም እንዲሠሩ እናደርጋለን።

default

በሀንበርግ፣ጀርመን መታተም የጀመረው፣ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያተኩረው «ክሊማ» የተባለው መጽሔት፣

ት/ቤቶቻችን ፣ ኮሌጆቻችንና ዩኒቨርስቲዎቻችን፣ አዲሱ ዘመን የሚጠይቀውን እንዲያሟሉ ፣ ይህን ሁሉ ማድረግ እንችላለን፦ይህን ሁሉ እናደርጋለን።»(ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ)