የአቶ ግርማ ሠይፉ በዋስ መፈታት | ኢትዮጵያ | DW | 06.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአቶ ግርማ ሠይፉ በዋስ መፈታት

የቀድሞው ብቸኛው የምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ በትናንትናው ዕለት ሳያስቡት ድንገት የመታሰር እጣ ከገጠማቸው በኋላ፣ በዋስ መለቀቃቸው ተሰማ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:54

አቶ ግርማ ሠይፉ

አቶ ግርማ ትናንት ሲታሰሩ በመኪናቸው ወንጀል ተፈፀሞዋል በሚል ሰበብ እንደነበር፣ ዛሬ ግን በሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በመጠርጠራቸው መሆኑ እንደተነገራቸው ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic