የአቶ ኃይለ ማርያም ማብራሪያ ለኢትዮጵያ ምክር ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 01.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአቶ ኃይለ ማርያም ማብራሪያ ለኢትዮጵያ ምክር ቤት

አቶ ኃይለ ማርያም ፣የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የዘንድሮ የስራ ዘመኑን ሲጀምር ባሰሙት ንግግር ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ እና ለሌሎችም ተያያዥ ጥያቄዎች ዛሬ ከቀትር በኋላ ማብራሪያ ስጥተዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:31 ደቂቃ

የአቶ ኃይለ ማርያም ማብራሪያ ለኢትዮጵያ ምክር ቤት

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የዘንድሮ የስራ ዘመኑን ሲጀምር ባሰሙት ንግግር ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ እና ለሌሎችም ተያያዥ ጥያቄዎች ዛሬ ከቀትር በኋላ ማብራሪያ ስጥተዋል ። ማብራሪያውን የተከታተለውን የአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ዮሐንስ ገብረ ዝግዚአብሔርን አዜብ በስልክ አነጋግራዋለች ።

Audios and videos on the topic