የአትዮጵያ መንግሥት፣ የሽብር ሤራ አከሸፍሁ ሲል መግለጫ መስጠቱ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 27.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአትዮጵያ መንግሥት፣ የሽብር ሤራ አከሸፍሁ ሲል መግለጫ መስጠቱ፣

የኢትዮጵያ ፣የብሔራዊ መረጃና ደኅነነት አገልግሎት፣ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ የጋራ ፀረ-ሽብር ግብረ-ኀይል፣ ባለፈው ዓርብ፣ «በህገ-መንግሥቱና በህገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱ ላይ የተቃጣ ፣

default

ከኢትዮጵያ፣ መልክዓ-ምድራዊ ገጾች አንዱ፣

የተደራጀ የሽብር ሤራ አክሽፌአለሁ» ሲል መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አያይዞ፣ \{የሽብር ሤራውን የቃጣው በእነዶክትር ብርሃኑ ነጋ የተደራጀ የግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰኘው ቡድን ነው» ሲልም ጠቁሞአል።የመግለጫውን ይዘት መነሻ በማድረግ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው፣

ተክሌ የኋላ፣

►◄