የአባይ ግድብና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 20.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአባይ ግድብና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

የአባይ ወንዝ ላይ ለመስራት የታቀደዉን የኃይል ማመንጫ የግድብ ስራን በሚመለከት መዋጮ እየተሰበሰበ ነዉ።

default

ከአዲስ አበባ ከተማ ሰባት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማዉ አስተዳደር ጽህፈት ቤት መግለፁን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል። ከእቅዱ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ስላለዉ ሂደት የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምን ይላሉ? ጌታቸዉ ተድላ የመድረክና የአንድነት ፓርቲዎችን አመራር አካላት በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

መስፍን መኮንን