የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ምረቃ | ኢትዮጵያ | DW | 28.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ምረቃ

የኢትዮጲያ የንፋስ ማመንጫ አቅምን ወደ ስምንት ከመቶ ከፍ ያደርጋል የተባለውና 120 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪል ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተመረቀ።

ቅዳሜ ዕለት የተካሄደው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የአፍሪቃ ህብረት የኃይል ዘርፍ ኮሚሽነር ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርመን እና የስፔን አምባሳደሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

የምረቃ ስነ-ስርዓቱን በመቀሌ ከተማ የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ነው። ዘገባው ቀጥሎ ይቀርባል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic