የአሸተን ጉብኝት በሶማሊያ | አፍሪቃ | DW | 28.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአሸተን ጉብኝት በሶማሊያ

የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሸተን ትናንት የሶማሊያዋን ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾን ጎብኝተዋል።ወይዘሮ አሸተን በሞቃዲሾ ቆይታቸዉ ከሶማሊያ ባለሥልጣናት፥ ከአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት አዛዦችና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል

EU Foreign affairs chief Catherine Ashton, seen, during her visit to the Arab League headquarters in Cairo, Egypt, Monday, March 15, 2010. (AP Photo/Amr Nabil)

አሽተን


የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሸተን ትናንት የሶማሊያዋን ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾን ጎብኝተዋል።ወይዘሮ አሸተን በሞቃዲሾ ቆይታቸዉ ከሶማሊያ ባለሥልጣናት፥ ከአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት አዛዦችና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።የወይዘሮ አሽተን ቃል አበይ ዛሬ እንዳስታወቁት በሶማሊያ ቋሚ መንግሥት ለመመስረት የሚደረገዉ ጥረት አበረታች ዉጤት እያሳየ ነዉ።ከሳምንት በፊት የተሰየመዉ የሶማሊያ ምክር ቤት ዛሬ አፈ-ጉባኤ መርጧል።ሥለ አሽተን ጉብኝት የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ የላከልን ዘገባ አለ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic