የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለጌድኦ ዞን ተፈናቃዮች  | ኢትዮጵያ | DW | 18.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለጌድኦ ዞን ተፈናቃዮች 

በአሁኑወቅት ከፌደራሉ መንግሥትና ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የተላኩ ተጨማሪ የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታዎች ወደ አካባቢው እየደረሱ ነው፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ የሚታየውን የውሃና የጤና አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ የፌደራሉ የሚንስቴር መሥሪያቤቶች ባደረጉት ድጋፍ ከነገ ጀምሮ አቅርቦቱን ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጧል፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:23

በጌድኦ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየተሰጠ ነው

በጌዲዮ ዞን ለረሀብ ለተጋለጡ ተፈናቃዮች ምግብ እየታደለ መሆኑን የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጹ፡፡  ባለሥልጣናቱ እንዳሉት በአሁኑወቅት ከፌደራሉ መንግሥትና ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የተላኩ ተጨማሪ የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታዎች ወደ አካባቢው እየደረሱ ነው፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ የሚታየውን የውሃና የጤና አገልግሎት ችግሮችን ለመቅረፍ የፌደራሉ የሚንስቴር መሥሪያቤቶች ባደረጉት ድጋፍ ከነገ ጀምሮ አቅርቦቱን ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጧል፡፡ የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተጨማሪ ዘገባ አሰናድቷል፡፡
ሸዋንግዛው ወጋየሁ 
ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic