የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት እና አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 09.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት እና አስተያየት

የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት አዋጁ ተነሳም-አልተነሳ ሰዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መታሰራቸዉ፤መንገላታታቸዉ እናና ቤታቸዉ መፈተሹ አይቆምም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50

ለአስር ወር የፀናዉ አዋጅ ነገ በይፋ ይነሳል

የኢትዮጵያ መንግስት ደንግጎት የነበረዉን የአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቱ በሐገሪቱ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉን  በደል እንደማያስቆመዉ ዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን አስታወቁ።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት አዋጁ ተነሳም-አልተነሳ ሰዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መታሰራቸዉ፤መንገላታታቸዉ እናና ቤታቸዉ መፈተሹ አይቆምም።መንግሥት አዋጁን ያነሳዉ ምዕራባዉያን መንግስታትን ለማስደሰት ነዉ ያሉም አሉ።የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈዉ አርብ ባሳለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ለአስር ወር የፀናዉ አዋጅ ነገ በይፋ ይነሳል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች