የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳትና የህዝብ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 07.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳትና የህዝብ አስተያየት

ካለፈዉ መስከረም መጨረሻ ጀምሮ የፀናዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ባለፈው ዓርብ ተወስኗል። የአገሪቱ ሰላም በመረጋጋቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የወሰነው የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው። አዋጁ ይነሳ ስለተባለበት ውሳኔ በህብረተሰቡ ዘንድ የተለያየ አስተያየት ተሰንዝሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:29
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:29 ደቂቃ

አዋጁ መነሳቱን የደገፉ እንዳሉ ሁሉ እንዲቀጥል የፈለጉም አልጠፉም።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች