የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና የኅብረተሰቡ አስተያየት | አፍሪቃ | DW | 12.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና የኅብረተሰቡ አስተያየት

አዋጁን በተመለከተ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን አስተያየት አሰባስበናል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:07
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:07 ደቂቃ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና የኅብረተሰቡ አስተያየት

በኢትዮጵያ ለወራት የዘለቀዉን ፀረ-መንግስት የተቃዉሞ አመጽን ተከትሎ እየደረሰ ያለዉን የሰዉ ህይወት መጥፋትና  የንብረት  ዉድመት ተከትሎ መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ ማዉጣቱ ይታወቃል። አዋጁን በተመለከተ የተለያዩ  የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰጡን አስተያየት አሳስበዋል።

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች