የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጽእኖ በረኔ ለፎር እይታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጽእኖ በረኔ ለፎር እይታ

በኢትዮጵያ ከተደነገገ 20ቀናት ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሳደራቸው ተጽእኖዎች ማነጋገሩ ቀጥሏል ፤ የአዋጁ አስፈላጊነትም እንዲሁ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:18
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:18 ደቂቃ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጽእኖ በጋዜጠኛ ረኔ ለፎርት እይታ

በኢትዮጵያ ከተደነገገ 20ቀናት ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሳደራቸው ተጽእኖዎች ማነጋገሩ ቀጥሏል ፤ የአዋጁ አስፈላጊነትም እንዲሁ ። ረኔ ለፎር ከሰሀራ በስተደቡብ ስለሚገኙ የአፍሪቃ ሀገራት ለ ሞንድ፣ ሊቤራስዮን ለተባሉት እና ለሌሎችም የፈረንሳይ ጋዜጦች ከ1970 ዎቹ አንስቶ ሲዘግብ ቆይቷል ። ከዛሬ 34 ዓመት በፊት ደግሞ በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረ መፀሀፍ አሳትሟል ። በተለያዩ ጊዜያትም ኢትዮጵያ ላይ ያተኮሩ ጽሁፎችን ያቀርባል ።የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ፣ ለፎርን ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል ።

ገበያው ንጉሴ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic