የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፀደቀ  | ኢትዮጵያ | DW | 02.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፀደቀ 

ከእረፍት ላይ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሁለት ሦስተኛ ድምጽ ማፅደቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያሳያል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:44

«የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወር ተግባራዊ ይሆናል»

ቦታዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን እንደዘገበዉ አዋጁ ከኦሮሚያ የቀረቡ የሕዝብ ተወካዮች በርካታ ጥያቄዎች ቀርበዉበት፤ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ መልስ ሰጥተዉበታል። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች