የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ወቀሳ   | ኢትዮጵያ | DW | 14.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ወቀሳ  

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እለታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴን እንዳናካሂድ እንቅፋት ሆኖብናል ሲሉ የተለያዩ የየፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ። የፓርቲ አመራሮቹ እንዳሉት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ አባላቶቻቸዉ እየታሰሩና እየተዋከቡ መሆኑን ገልፀዋል።


የመንግሥት ተቃዋሚዎቹ በተለይ እለታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴአቸዉ እየደረሰ ባለዉ ተጽእኖ ለኮማንድ ፖስቱ ማብራርያ እንደጠየቁና ምላሽ ግን እንዳጡ ተናግረዋል።  

 
ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic