የአስቸኳይ ጊዜው እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እስራት | ኢትዮጵያ | DW | 28.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአስቸኳይ ጊዜው እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እስራት

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ወር የአስቸኳይ ጊዜ ካወጀ ወዲህ 11, 607 ሰዎች መታሰራቸዉን ፣ ከነዚህም መካከል ከ80% በላዩ መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አጣሪ ቦርድ ማስታወቁ ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:52
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:52 ደቂቃ

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እስራት

በሀገሪቱ እስራቱ አሁንም መቀጠሉን እና የተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲ ብዙዎቹ አባላቱ እየታሰሩበት መሆኑን ለዶይቸ ቬለ ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic