የአስተዳደግ ችግርና የኋላ መዘዙ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 03.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የአስተዳደግ ችግርና የኋላ መዘዙ

ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው፤ በእርግጥ የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆነው፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ቢኖሩም ማለት ነው።

ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው፤ በእርግጥ የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆነው፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ቢኖሩም ማለት ነው። የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ «የአስተዳደር ችግርና የኋላ መዘዙ» በሚል  ርዕስ ነዋሪነቷን በሊባኖስ ቤሩት ያደረገች የአንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣትን ታሪክ ያስደምጠናል። አዘጋጁ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነው። እነሆ ዝግጅቱ!

Audios and videos on the topic