የአሳማ ጉንፋን፣ | ጤና እና አካባቢ | DW | 05.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአሳማ ጉንፋን፣

መላው ዓለም በያመቱ የሚታሰበውን የዓለም ጤና ጥበቃ ዕለት፣ ዘንድሮም፣ ባለፈው መጋቢት 29 ፣ በጎርጎሪዮሳውያኑ ቀመር ሚያዝያ 7 ቀን ካከበረ ወዲህ

የአሳማ ጉንፋን፣

የአሳማ እርባታና የአሳማ ጉንፋን፣

እንሆ በ 3 ሳምንት ገደማ ውስጥ ዓለምን የሚያሸብር አዲስ ተዛማች በሽታ አገርሽቷል። የአሳማ ጉንፋን የተባለ! ይኸው በሽታ በቅድሚያ ሜክሲኮን ክፉኛ መጠናወቱ ቢገለጽም፣ አጎራባቾችን ሀገራትና መላውን ዓለም ሥጋት ላይ መጣሉ አልቀረም። የዚህ በሽታ መነሻው ምንድን ነው? ምልክቶቹ ምን ይመስላሉ? መከላከያውስ ምን ይሆን? በዋሽንግተን ና በርሊን የሚገኙት ዘጋቢዎቻችን ፣ አበበ ፈለቀና ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣ ስለዚህ በሽታ ያጠናቀሩት ዘገባ ፣ በዛሬው ጤናና የአካባቢ ጥበቃ ክፍለ-ጊዜ ይቀርባል።

ተክሌ የኋላ፣

►◄

ተዛማጅ ዘገባዎች