የአርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም ምስጋና | ባህል | DW | 26.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የአርቲስት ፈቃዱ ተክለ ማርያም ምስጋና

አርቲስቱ በሀገር ውስጥ እና በመላው አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምስጋናውን ባቀረበበት ስነ ስርዓት ላይ በተመሳሳይ የጤና ችግር ውስጥ ለምትገኝ ወጣት ከተሰበሰበለት ገንዘብ ቀንሶ ለግሷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50

የአርቲስት ፈቃዱ ምስጋና

 ታዋቂው አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ለሚያስፈልገው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ገንዘብ በማሰባሰብ ኢትዮጵያውን ላደረጉለት ርብብርብ ምስጋናውን አቅርቧል። አርቲስቱ በሀገር ውስጥ እና በመላው አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምስጋናውን ባቀረበበት አፍሮዳይት በተባለው ሆቴል በተካሄደ ስነ ስርዓት ላይ በተመሳሳይ የጤና ችግር ውስጥ ለምትገኝ ወጣት ከተሰበሰበለት ገንዘብ ቀንሶ ለግሷል። በስነ ስርዓቱ ላይ  የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ተገኝቶ ነበር።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic