የአርቲስት ተሾመ አሰግድ መሸለም | ባህል | DW | 13.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የአርቲስት ተሾመ አሰግድ መሸለም

አርቲስት ተሾመ አሰግድ ለኪነ ጥበብ ላበረከተው አስተዋፅዖ ክብር እና ምሥጋና ተቸረው። ባለፈው ቅዳሜ በዩኤስ አሜሪካ የሚኒያፖሊስ ከተማ በተደረገው ሥነ ሥርዓት ላይ አርቲስት ተሾመ በሕይወት ጎዳና ያጋጠሙትን ፈተናዎች በፅናት በማለፍ ፣ በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ላይ ጉልህ ሚና መጫወት መቻሉ እና ለሌሎችም አርአያ ሊሆን መቻሉ ተገልጾዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic