የአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ሠራተኞችና አስተዳደር | ኢትዮጵያ | DW | 18.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ሠራተኞችና አስተዳደር

የፋብሪካዉ ሠራተኞችና ማሕበራቸዉ እንደሚሉት የደሞዝ ጭማሪዉ እንዲደረግ ከጠየቁ ሠራተኞች አምስቱ ሲባረሩ ሌሎች አምስት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።የፋብሪካዉ አስተዳደር ግን ከመዋቅር ለዉጥ በሕዋላ እንጂ በቀጥታ ደሞዝ ለመጨመር የተጋባ ቃል የለም።


የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ለሠራተኞቹ ለመክፈል ባለፈለዉ ዓመት ግንቦት ቃል የገባዉን የደሞዝ ጭማሪ እስካሁን አለመክፈሉን ሠራተኞቹ አስታወቁ።የፋብሪካዉ ሠራተኞችና ማሕበራቸዉ እንደሚሉት የደሞዝ ጭማሪዉ እንዲደረግ ከጠየቁ ሠራተኞች አምስቱ ሲባረሩ ሌሎች አምስት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።የፋብሪካዉ አስተዳደር ግን ከመዋቅር ለዉጥ በሕዋላ እንጂ በቀጥታ ደሞዝ ለመጨመር የተጋባ ቃል የለም፥ አስሩ ሰራተኞች ከስራ የተሰናበቱትና የተቀጡትም የደሞዝ ጭማሪ በመጠየቃቸዉ ሳይሆን በሌላ ወንጀል ባይ ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ዮሐንስ ገ/እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic