የአርበኞች ማኅበር 75ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ዝግጅት | ኢትዮጵያ | DW | 05.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአርበኞች ማኅበር 75ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር የ75ኛዉን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በቅርቡ ያከብራል። ማኅበሩ ዕለቱን በደመቀ ዝግጅት በመጪዉ የካቲት 12 ቀን እንዲሁም የአድዋ ድል መታሰቢያን ደግሞ በሚያዝያ 27 ቀን 2008ዓ.ም. ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን ከወዲሁ ገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:33 ደቂቃ

የአርበኞች ማኅበር

ማኅበሩ ከፋሺስት ጣሊያን ጋር የተካሄደዉን ዉጊያ ጨምሮ ያለፉት የትግል ዘመናት ባልተዛባ ሁኔታ እንዲዘከሩና እና የታሪክ ሠሪዎቹም ገድል ሊታወቅ ይገባል በሚል የቴክኒክ አጋር እንዲሆነዉ ከኢትዮጵያ የደራሲያን ማኅበር ጋር በመተባበር መግለጫ ሰጥተዋል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic