የአርሶአደሮችን ምርታማነት ለማሻሻል ያለመው ፕሮጀክት  | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 27.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የአርሶአደሮችን ምርታማነት ለማሻሻል ያለመው ፕሮጀክት 

በምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሻሻል በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት በሚከናወነው ፕሮጀክት በርካቶች ውጤታማ እየሆኑ መምጣታቸው ከድሬደዋ ዘጋቢያችን መሳይ ተክሌ የላከልን መረጃ ያመለክታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 08:56

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽኦ

ፕሮጀክቱ የተሻሻሉ ዘሮች እና የጠብታ መስኖን ግብርናን በመጠቀም አርሶአደሩ ዘንድ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጫ ስልት መሆኑ ተገልጿል። በድሬደዋ አካባቢ ብቻ ከ22 ሺህ የሚበልጡ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች እንዳሉ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ስኬታማ መሆናቸው ተመልክቷል። ሙሉ ቅንብሩን ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ።
መሳይ ተክሉ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች