የአረፋ በዓልና የተፈቱት የፀረ-ሽብር ሕግ ተከሳሾች | ኢትዮጵያ | DW | 12.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአረፋ በዓልና የተፈቱት የፀረ-ሽብር ሕግ ተከሳሾች

የኢድ አልአድሃ ወይም የአረፋ በዓል በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ የኃይማኖትና ባህላዊ ስርዓት በድምቀት ተከበረ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:06

የተፈቱት የፀረ-ሽብር ሕግ ተከሳሾች

የኢድ አልአድሃ ወይም የአረፋ በዓል በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ የኃይማኖትና ባህላዊ ስርዓት በድምቀት ተከብሮአል። በፀረ - ሽብር ሕግ ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩትና ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በምህረት ከተለቀቁት መካከል አቶ አቡበከር አህመድና አቶ ከሚል ሸምሱ ቤት በመሄድ ከበዓሉ የተቋደሰዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮኃንስ ገ/ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic