የአረንጓዴ ጀግና | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 03.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአረንጓዴ ጀግና

ከስምንት ሺህ በላይ ልዩ ልዩ አገር በቀል እጽዋትን ተክለዋል። ባህር ዳር በአባይ ወንዝ ዳርቻ። በዚህ ተግባር ከተሰማሩ ከአስር ዓመት በላይ ሆኗል። የተከሏቸዉ ታዲያ እንደዉ ችግኝ ተተከለ ለማለት ብቻ ሳይሆን ለፍሬ በቅተዋል።

Audios and videos on the topic