የአረና ትግራይ ጉባኤ እና ውሳኔዎቹ  | አፍሪቃ | DW | 08.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የአረና ትግራይ ጉባኤ እና ውሳኔዎቹ 

ድርጅቱ ላለፉት ሁለት ቀናት ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሀገራዊ እና ክልልላዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አላልፏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

የአረና ትግራይ ጉባኤ ውሳኔዎች

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በቅርቡ ያደረገው የካቢኔ ሽግሽግ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት መፍትሄ እንደማይሆን ተቃዋሚ ፓርቲው አረና ትግራይ ገለፀ። ድርጅቱ ላለፉት ሁለት ቀናት ካካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ ሀገራዊ እና ክልልላዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
  

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች