የአረና መድረክ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ መገደል | ኢትዮጵያ | DW | 18.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአረና መድረክ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ መገደል

የምዕራብ ትግራይ የአረና መድረክ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት አቶ ታደሰ አብረሃ መገደላቸዉ ተሰማ። ግለሰቡ ሕይወታቸዉ ከማለፉ በፊት አከራያቸዉ እንዳነጋገሯቸዉ እና ሶስት ሰዎች አንቀዉ እንደጣሏቸዉ መናገራቸዉ ተገልጿል።

Karte Äthiopien englisch

ሟች ተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲደርሳቸዉ እንደነበር አንድ የአረና ፓርቲ አመራር አካል ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል። ዘጋቢያን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic