የአረና መድረክ ባለስልጣናት ስልጣን መልቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 14.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአረና መድረክ ባለስልጣናት ስልጣን መልቀቅ

ሁለት የአረና መድረክ ከፍተኛ የአመራር አባላት በፈቃዳቸዉ ስልጣናቸዉን ለቀቁ። ሁለቱ ግለሰቦች ከስልጣናቸዉ የለቀቁት፤

 በደምሳሳዉ በአረና ድርጅት እያቆጠቆጠ ያለ እንግዳ ነገር  አለ ሲሉ ምክንያት መስጠታቸዉን  የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር የላክልን ዘገባ ያሳያል። ድርጅቱ በበኩሉ በዉስጥ ትግል የማይፈቱና፤ ከሃላፊነት የሚያስነሳ ችግሮች እንደሌሉት መግለጹ ነዉ፤ የተነገረዉ,,,,, ዩሃንስ ገብረ እግዚአብሄር

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
 አዜብ ታደሰ
 ነጋሽ መሃመድ    

Audios and videos on the topic